All Events
ለመከላከያ ሚኒስቴር የሕትመት ድጋፍPublication Support for the Ministry of Defense
የካቲት 23፣ 2018·2018 ዓ.ም
- Date
- የካቲት 23፣ 2018
- Year
- 2018 ዓ.ም
- Category
- CSR
- Organizer
- Tamcon Software Solutions
- Scope
- Digital Lottery / Public Engagement
Overview
ታምኮን ሶፍትዌር ሶልሽንስ ለሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ዋና ጤና መምሪያ ስለ ተመጣጣኝ ምግብ ዝግጅት፣ ሜኑ፣ መመሪያዎች እና መደበኛ የአሠራር ሂደቶች (SOPs) የሚያተኩሩ ሦስት ጥራዝ መጻሕፍትን ወደ አፋን ኦሮሞ እና አማርኛ የመተርጎም፣ ኤዲት የማድረግ፣ የገጽ አቀማመጥ እና ሕትመት ሥራ የፋይናንስ ድጋፍ ሲያደርግ።
Tamcon funded the translation, editing, layout, and printing of three nutrition and SOP volumes for the Ministry of Defense’s Main Health Directorate.